Certificate of Acknowledgment from Felege Hiwot Comprehensive specialized Hospital

“Community Boosting Organization(CBO), through its volunteer Health professionals Health service project, has recruited 70 health professionals (Physicians, Nurses, Midwifes, Anesthetists, Health Officers, Pharmacists and others) and assigned them to work on working hours of all the days of the week (/including weekend) in our hospital for the last 8 months. CBO’s Health professionals are assisting us to withstand high patient burden situation due to the war happening in the country. Our hospital wants to give a deepest gratitude to Community Boosting Organization (CBO) for supporting us with its devoted health professionals and for it significant contribution in our medical service delivery to the community. “

“የማኅበረሰብ አጎልባች ድርጅት በበጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሞያዎች ፕሮጀክትን በመጀመርና እና በማስኬድ ለባለፉት ስምንት ወራት 70 በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሞያዎችን(ሐኪሞች፣ ነርሶች፣ አዋላጅ ነርሶች፣ የሠመመን ባለሞያዎች፣ የጤና መኮንች፣ ፋርማሲስቶች እና ሌሎች ) በሆስፒታላችን በማሰማራት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በሁሉም የስራ ቀኖች እና ሠዓታት በታታሪነት እንዲያገለግሉ በማድረግ ሆስፒታላችን ለማኅበረሰቡ የሚሠጠውን የሕክምና አገልግሎት ሲደግፍ ስለቆየ እና ሐገሪቱ አሁን በገጠማት ወቅታዊ የሠላም ችግር ሆስፒታሉ የገጠመውን የሕሙማን ቁጥር መጨመር እንዲቋቋም የእራሱን አስተዋፅኦ እያደረገ ስለሚገኝ ይህንን የምስጋና እና የምስክር ወረቀት  አበርክተናል፡፡  “